እኔም አልሁት፥ “አቤቱ፥ አይደለም፤ ነገር ግን ስለ አሳሰበኝ ተናገርሁ፤ አቤቱ፥ ሁልጊዜም የልዑልን መንገድ አገኝ ዘንድ፥ የፍርዱንም ፍለጋ አውቅ ዘንድ ስመራመር ኵላሊቴን አስጨነቀኝ።”