“አሁንም አቤቱ፥ ይህን አንዱን ለብዙዎች አሳልፈህ ለምን ሰጠኸው? ከሌሎችም ሥሮች ለይተህ አንዱን ሥር ለምን አጐሳቈልኸው? አንድ ሕዝብንስ በብዙዎች መካከል ለምን በተንኸው?