እንዲህም አልሁት፥ “ከእኔ ዘንድ ሂድ፤ ዳግመኛም እስከ ሰባት ቀን ድረስ ወደ እኔ አትምጣ፤ ከዚህም በኋላ ወደ እኔ ና፤ እኔም ነገርን እነግርሃለሁ፥” ከእኔም ዘንድ ሄደ።