እንግዲህስ እስራኤልን እንዳትጥላቸው፥ መንጋዎችንም በክፉዎች ተኵላዎች አፍ እንደ ጣለ እረኛ እንዳትሆን ተነሥተህ እህልን ቅመስ።”