ከዚህም በኋላ በሁለተኛዪቱ ሌሊት የሕዝቡ ያለቆቻቸው አለቃ ፍልስጥያል ወደ እኔ መጣ፤ እንዲህም አለኝ፥ “አንተ ዕዝራ! ወዴት ነበርህ? ፊትህስ ስለ ምን አዝኗል?