በእነዚያም ወራቶች ሰው ሞትን ይመኛል፤ ነገር ግን አያገኝም፤ ሚስትም ያገባል፤ ደስም አይለውም፤ ይደክማል፤ ሥራውንም ይሠራል፤ መንገዱ ግን አይከናወንለትም።