አንዲቱ ሀገር አቅራቢያዋን ሀገር ‘በውኑ በአንቺ ዘንድ የተደረገ ጽድቅ አለን? ወይስ ጽድቅን የሚያደርግ ሰው አለን?’ ብላ ትጠይቃታለች። ያችም ‘የለም’ ትላታለች።