ልዑልም ለእነዚያ ለአምስቱ ሰዎች ጥበብን ሰጣቸው፤ የማያውቁትንም ምልክት የሆነውን ይህን ሁሉ በማከታተል ጻፉ፤ በዚያም አርባ ቀን ተቀመጡ፤ እነርሱም ቀን ቀን ይጽፉ ነበር፤ ማታ ማታም እህል ይመገቡ ነበር፤