በጨረስህ ጊዜ ግልጥ የምታደርገው አለ፤ የምትሠውረውም አለ፤ ለዐዋቂዎችም፥ ለጠቢባንም ትሰጣቸዋለህ፤ ነገ በዚህ ሰዓት ትጽፍ ዘንድ ትጀምራለህ።”