አንተ ግን ብዙ ብራና አዘጋጅ፥ ከአንተም ጋራ ሶርያን፥ ደርብያን፥ ሰላምያን፥ ኢቀናንንና አሳሄልን እኒህን አምስቱን ሰዎች ውሰዳቸው። እነርሱ በመጻፍ ጠቢባን ናቸውና።