በፊትህስ ባለሟልነትን ካገኘሁ፥ ቅዱስ መንፈስህን ላክልኝ፤ እኔም ሰው የሕይወት መንገድን ማግኘት ይችል ዘንድ፥ ሊኖሩ የሚወድዱ ሰዎችም ይድኑ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ በዓለም የሆነውን ሁሉና በኦሪትህ ውስጥ ተጽፎ ያለውን እጽፋለሁ።”