አቤቱ፥ እኔ እሄዳለሁና፥ እንደ አዘዝኸኝም ዛሬ ያሉትን ሕዝብ አስተምራቸዋለሁና። እንግዲህ ወዲህ ዳግመኛ የሚወለዱትን ማን ያስተምራቸዋል?