መዋቲ አሳብን እንግዲህ ተወው፤ የሰው ሸክምንም ከላይህ ጣል፤ የሚሞት አሳብንም ተው፤ የማይሞተውንም ልበስ፤ እንግዲህም ወዲህ ከዚህ ዓለም ትሸጋገር ዘንድ አፍጥን።