እንዲህም አለኝ፦ በባሕሩ ጥልቀት ውስጥ ያለውን ማንም ማወቅ እንደማይችል እንደዚሁም በምድር ካሉት ወልድን ማወቅ የሚችል ማንም የለም፤ ሰዓቱና ቀኑ በደረሰ ጊዜ ነው እንጂ፤ ከእርሱም ጋር ያሉት አያውቁትም።