የዑላ ልጆች፤ ኤራ፥ ሐኔኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።
የዑላ ወንዶች ልጆች፤ ኤራ፣ ሐኒኤል፣ ሪጽያ።
የዑላ ልጆች ኤራ፥ ሐኒኤል፥ ሪጽያ ነበሩ።
የዑላ ዘሮች አራሕ፥ ሐኒኤልና ሪጽያ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
የዬቴርም ልጆች፤ ያፊና፥ ፊስጳ፥ አራ ነበሩ።
እነዚህ ሁሉ የአሴር ልጆች፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ የተመረጡ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች፥ የመኳንንቱ አለቆች ነበሩ። በትውልዳቸውም በሰልፍ ለመዋጋት የተቈጠሩ ሃያ ስድስት ሺህ ሰዎች ነበሩ።