የሳሜርም ልጆች፤ አኪ፥ ሮኦጋ፥ ይሁባ፥ አራም ነበሩ።
የሳሜር ወንዶች ልጆች፤ አኪ፣ ሮኦጋ፣ ይሑባ፣ አራም።
የሳሜርም ልጆች አኪ፥ ሮኦጋ፥ ይሑባ፥ አራም ነበሩ።
የያፍሌት ወንድም የሾሜርም አሒ፥ ሮህጋ፥ የሑባና አራም ተብለው የሚጠሩ ልጆችን ወለደ።
የያፍሌጥም ልጆች፤ ፋሴክ፥ ቢምሃል፥ ዓሴት ነበሩ፤ እነዚህ የያፍሌጥ ልጆች ነበሩ።
የወንድሙም የኡላም ልጆች ጾፋ፥ ይምና፥ ሰሌስ፥ ዓማል ነበሩ።