ወንዶች ልጆቹም ራፋኢ፥ ሳራፍ፥ ልጁ ቴላ፥ ልጁ ታሐን፤
ልጁ ፋፌ፣ ልጁ ሬሴፍ፣ ልጁ ቴላ፣ ልጁ ታሐን፣
ወንዶች ልጆቹም ፋፌ፥ ሬሴፍ፥ ልጁ ቴላ፥ ልጁ ታሐን፥
ኤፍሬም፥ ሬፋሕ ተብሎ የሚጠራ ሌላ ወንድ ልጅ ወለደ፤ የሬፋሕም ዘሮች ሬሼፍ፥ ቴላሕ፥ ታሐን፥
የሴት ልጁም ስም ሲአራ ነበረ፤ በዚያም በቀሩት ታችኛውንና ላይኛውን ቤትሖሮንን ሠራ የኡዛንም ልጁ ሠይራ ነበረ፤
ልጁ ለአዳን፥ ልጁ ዓሜሁድ፥ ልጁ ኤሌሳማ፤