የሰሜራም ልጆች አሒያን፥ ሴኬም፥ ሌቅሔ፥ አኔዓም ነበሩ።
የሸሚዳ ወንዶች ልጆች ደግሞ እነዚህ ነበሩ፤ አሒያን፣ ሴኬም፣ ሊቅሒ፣ አኒዓም።
የሸሚዳም ልጆች አሒያን፥ ሴኬም፥ ሊቅሒ፥ አኒዓም ነበሩ።
የሸሚዳዕም ልጆች አሕያን፥ ሼኬም፥ ሊቅሒና አኒዓም ነበሩ።
እኅቱ መለኪት ኢሱድን፥ አቢዔዜርን፥ መሕላን ወለደች።
የኤፍሬም ልጆች፤ ሱቱላ፥ ልጁ ባሬድ፥ ልጁ ታሐት፥ ልጁ ኤልዓዳ፥ ልጁ ታክት፤