La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 5:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች ወን​ድ​ሞች ሚካ​ኤል፥ ሜሱ​ላም፥ ሳባ፥ ዮራይ፥ ያካን፥ ዙኢ፥ ኦቤድ እነ​ዚህ ሰባት ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ቤተ ዘመዶቻቸውም በየቤተ ሰቡ እነዚህ ነበሩ፤ ሚካኤል፣ ሜሱላም፣ ሳባ፣ ዮራይ፣ ያካን፣ ዙኤ፣ ኦቤድ፤ በአጠቃላይ ሰባት ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአባቶቻቸውም ቤቶች ወንድሞች ሚካኤል፥ ሜሱላም፥ ሳባ፥ ዮራይ፥ ያካን፥ ዙኤ፥ ኦቤድ እነርሱም ሰባት ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የቀሩት የዚህ ነገድ አባሎች ሚካኤል፥ መሹላም፥ ሼባዕ፥ ዮራይ፥ ያዕካን፥ ዚዓና ዔቤር ተብለው በሚጠሩ ሰባት ጐሣዎች የተጠቃለሉ ነበሩ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የአባቶቻቸውም ቤቶች ወንድሞች ሚካኤል፥ ሜሱላም፥ ሳባ፥ ዮራይ፥ ያካን፥ ዙኤ፥ ኦቤድ ሰባት ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 5:13
2 Referencias Cruzadas  

በኵሩ ኢዩ​ኤል፥ ሁለ​ተ​ኛው ሳፋም፥ ጸሓ​ፊው ያና​ይን፥ ሳፋ​ጥም በባ​ሳን ተቀ​መጡ።


እነ​ዚ​ህም የቡዝ ልጅ የዮ​ዳይ ልጅ የኢ​ዮ​ሳይ ልጅ የሚ​ካ​ኤል ልጅ የገ​ለ​ዓድ ልጅ የኤ​ዳይ ልጅ የዑሪ ልጅ የአ​ቢ​ካ​ኤል ልጆች ነበሩ።