የጡር፥ ናፌስ፥ ቂዳማ፤ እነዚህ የይስማኤል ልጆች ናቸው።
ኢጡር፣ ናፌስና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ወንዶች ልጆች ናቸው።
ይጡር፥ ናፊሽ፥ ቄድማ ነበሩ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።
ይጡር፥ ናፊሽና ቄድማ ተብለው የሚጠሩት ናቸው።
ኢጡር፥ ናፌስ እና ቄድማ፤ እነዚህ የእስማኤል ልጆች ናቸው።
ማሴሜ፥ ዱማ፥ ማሤን፥ ኩዳን፥ ቴማን፥ ኤያጤር፥ ናፌስ፥ ቄድን።
ሚስማዕ፥ ይዱማ፥ ማሴ፥ ኬዲድ፥ ቴማን፤
የአብርሃም ዕቅብት ኬጡራ የወለደችለት ልጆች፤ ዘምራን፥ ዮቅሳን፥ ሜዳም፥ ምድያን፥ ዮሳብቅ፥ ስዌሕ፥ የዮቅሳንም ልጆች፤ ሳባ፥ ዳዳን።
ከአጋራውያንና ከኢጣርዮን ከናፋስዮንና ከናዳብዮን ጋር ተዋጉ።