ዘኍል 2:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ሦስት ሺሕ አራት መቶ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የእነርሱም ብዛት ኃምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የተቈጠሩ ሠራዊቱም አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። |
በየሰራዊታቸው ሆነው ከዳን ምድብ የተመዘገቡት ወንዶች ሁሉ አንድ መቶ ዐምሳ ሰባት ሺሕ ስድስት መቶ ናቸው፤ እነርሱም በዐርማቸው ሥር በመጨረሻ ይመጣሉ።