ማቴዎስ 22:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ይህን ሲሰሙ ተደነቁ፤ ትተዉትም ሄዱ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ይህንንም ሰምተው ተደነቁ፤ ትተውትም ሄዱ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እነርሱም ከሰሙት በኋላ በአነጋገሩ ተደንቀው ትተውት ሄዱ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይህንም ሰምተው ተደነቁ፤ ትተውትም ሄዱ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህንም ሰምተው ተደነቁ፥ ትተውትም ሄዱ። |
ኢየሱስም በመልሱ ተደንቆ ይከተሉት ለነበሩት እንዲህ አላቸው፤ “እውነት እላችኋለሁ፣ ከእስራኤል መካከል እንኳ እንዲህ ያለ እምነት ያለው አንድ ሰው አላገኘሁም፤