ሉቃስ 3:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የማታትዩ ልጅ፣ የአሞጽ ልጅ፣ የናሆም ልጅ፣ የኤሲሊም ልጅ፣ የናጌ ልጅ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የማታትዩ ልጅ፥ የአሞጽ ልጅ፥ የናሆም ልጅ፥ የኤሲሊ ልጅ፥ የናጌ ልጅ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ዮሴፍ የማታትዩ ልጅ፥ ማታትዩ የአሞጽ ልጅ፥ አሞጽ የናሆም ልጅ፥ ናሆም የኤስሊም ልጅ፥ ኤስሊም የናጌ ልጅ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የማታትዩ ልጅ፥ የአሞጽ ልጅ፥ የናሆም ልጅ፥ የኤስሎም ልጅ፥ የናጌ ልጅ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዮና ልጅ፥ የዮሴፍ ልጅ፥ የማታትዩ ልጅ፥ የአሞጽ ልጅ፥ የናሆም ልጅ፥ የኤሲሊም ልጅ |