እርሱም ተቀብሎ በፊታቸው በላ።
ተቀብሎም በፊታቸው በላ።
ተቀብሎም በፊታቸው በላ፤ የተረፈውንም አንሥቶ ሰጣቸው።
እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቍራሽ ሰጡት፤
የታየውም ለሁሉ ሰው ሳይሆን፣ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ዐብረነው ለበላንና ለጠጣን፣ እግዚአብሔርም አስቀድሞ ለመረጠን ለእኛ ለምስክሮቹ ነው።