ሦስተኛው ደግሞ አገባት፤ ሰባቱም እንዲሁ እያሉ አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።
ሦስተኛውም አገባት፤ በዚህ አኳኋን ሰባቱም አግብተዋት ልጆች ሳይወልዱ ሞቱ።
ሦስተኛውም አገባት፤ እንዲሁም ሰባቱ ሁሉ አገቡአት፤ ልጅ ሳይወልዱም ሞቱ።
ሁለተኛውም እንደዚሁ፤
በመጨረሻም ሴትዮዋ ሞተች።