ሉቃስ 17:36 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሁለት ሰዎች በዕርሻ ቦታ ዐብረው ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል።”] መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሁለተኛውም ይቀራል።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሁለት ሰዎች በአንድ እርሻ ቦታ ይሠራሉ፤ አንዱ ይወሰዳል፤ ሌላው ይቀራል።”] የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሁለት ሰዎች በአንድ እርሻ ላይ ይኖራሉ፤ አንዱን ይወስዳሉ፤ ሁለተኛውንም ይተዋሉ።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሁለት ሰዎች በእርሻ ይሆናሉ፤ አንዱ ይወሰዳል ሁለተኛውም ይቀራል። |