ኢያሱ 4:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም “የምስክሩን ታቦት የተሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዛቸው።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዝ፤” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዛቸው።” |
ከዚያም በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተከፈተ፤ በመቅደሱም ውስጥ የኪዳኑ ታቦት ታየ፤ መብረቅ፣ ድምፅ፣ ነጐድጓድ፣ የምድር መናወጥና ታላቅም በረዶ ሆነ።