ዮሐንስ 7:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሰውን ፊት በማየት መፍረድ ትታችሁ ቅን ፍርድ ፍረዱ።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።” አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ትክክለኛ ፍርድ ፍረዱ እንጂ የሰውን ፊት አይታችሁ በማዳላት አትፍረዱ።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የእውነት ፍርድ ፍረዱ እንጂ ለሰው ፊት በማድላት አትፍረዱ።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።” |
እናንተ የምትመለከቱት ውጫዊውን ነገር ብቻ ነው። ማንም የክርስቶስ በመሆኑ ቢመካ እርሱ የክርስቶስ እንደ ሆነ ሁሉ እኛም የክርስቶስ መሆናችንን ሊገነዘብ ይገባዋል።