ዮሐንስ 1:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርሱም በመጀመሪያ ከእግዚአብሔር ጋራ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እርሱ በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ይህም በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። |
ነገር ግን፣ “ከእንግዲህ የርሱን ስም አላነሣም፤ በስሙም አልናገርም” ብል፣ ቃሉ በልቤ እንደ እሳት፣ በዐጥንቴም ውስጥ እንደ ረመጥ ሆነብኝ፤ ዐፍኜ መያዝ አቃተኝ፤ ጨርሶ መቋቋም አልቻልሁም።