ዘፍጥረት 41:53 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም በግብጽ ምድር የነበረው ሰባቱ የጥጋብ ዘመን ዐለፈና መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በግብጽ ምድር የነበረው ሰባቱ የጥጋብ ዘመን ዐለፈና አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በግብጽ ምድር ጥጋብ የበዛባቸው ሰባቱ ዓመቶች ተፈጸሙ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በግብፅ ምድር የነበረውም ሰባቱ የጥጋብ ዓመት አለፈ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በግብፅ ምድር የነበረውም የሰባቱ ዓመት ጥጋብ አለፈ፥ |
“አብርሃም ግን እንዲህ አለው፤ ‘ልጄ ሆይ፤ አንተ በምድራዊ ሕይወትህ ዘመን መልካም ነገሮችን እንደ ተቀበልህ፣ አልዓዛርም ደግሞ ክፉ ነገሮችን እንደ ተቀበለ አስታውስ፤ አሁን ግን እርሱ እዚህ ሲጽናና፣ አንተ በሥቃይ ላይ ትገኛለህ።