2 ሳሙኤል 23:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዐረባዊው አቢዓልቦን፣ በርሑማዊው ዓዝሞት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ ባርሑማዊው ዓዝማዌት፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ዓረባዊው አቤዔልቦን፥ አልሞናዊው ኤማሱኖስ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዓረባዊው አቢዓልቦን፥ በርሑማዊው ዓዝሞት፥ |
ባሏም እስከ ባሑሪም ከተማ ድረስ እያለቀሰ ተከትሏት ሄደ፤ ከዚያም አበኔር፣ “በል ይበቃል! ወደ ቤትህ ተመለስ” አለው። ስለዚህም ተመለሰ።
አለቃቸው አሒዔዝር ነበረ፤ ከርሱም በኋላ ኢዮአስ ነበረ፤ ሁለቱም የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ነበሩ፤ የዓዝሞት ልጆች ይዝኤልና ፋሌጥ፣ በራኪያ፣ ዓናቶታዊው ኢዩ፤
የዓዲኤል ልጅ ዓዝሞት የቤተ መንግሥቱ ዕቃ ቤት ኀላፊ ነበረ፤ የዖዚያ ልጅ ዮናታን በየአውራጃው በየከተማው፣ በየመንደሩና በየቃፊር መጠበቂያው ላሉት ዕቃ ቤቶች ኀላፊ ነበረ።