1 ጴጥሮስ 4:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም እርስ በርሳችሁ ያለ ማጕረምረም እንግድነት ተቀባበሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያለ ማጉረምረም እርስ በርሳችሁ በእንግድነትን ተቀባበሉ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያለ ማጒረምረም እርስ በርሳችሁ በእንግድነት ተቀባበሉ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤ |
በመልካም መስተንግዶው እኔና በዚህ የምትገኘዋ መላዋ ቤተ ክርስቲያን ደስ የምንሰኝበት ጋይዮስ፣ ሰላምታ ያቀርብላችኋል። የከተማዪቱ ግምጃ ቤት ሹም የሆነው ኤርስጦስ፣ ወንድማችንም ቍአስጥሮስ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል። [
እንግዲህ የቤተ ክርስቲያን ኤጲስ ቆጶስ የማይነቀፍ፣ የአንዲት ሚስት ባል፣ ልከኛ፣ ራሱን የሚገዛ፣ በሥርዐት የሚኖር፣ እንግዳ ተቀባይ፣ ማስተማር የሚችል፣