ሮሜ 4:8 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጌታ ኃጢአቱን የማይቈጥርበት ሰው የተባረከ ነው!” አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኀጢአቱን፣ ጌታ ከቶ የማይቈጥርበት ሰው ምስጉን ነው።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው የተባረከ ነው።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እግዚአብሔርም በደሉን የማይቈጥርበት ሰው ብፁዕ ነው።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። |
ክርስቶስም ራሱ ወደ እግዚአብሔር ያቀርበን ዘንድ እርሱ ጻድቅ ሆኖ ሳለ ጽድቅ ለሌለን ለእኛ በኃጢአታችን ምክንያት በማያዳግም ሁኔታ አንድ ጊዜ መከራን በመቀበል ሞቶአል፤ እርሱ በሥጋ ሞተ፤ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ።