ማቴዎስ 5:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲህ እያለም ያስተምራቸው ጀመር፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም እንዲህም እያለ ያስተምራቸው ጀመር፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አፉንም ከፍቶ እንዲህ ብሎ አስተማራቸው፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፦ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፦ |
ይህም የሆነበት ምክንያት በነቢይ እንዲህ ተብሎ የተጻፈው እንዲፈጸም ነው፦ “ንግግሬን በምሳሌ እገልጣለሁ፤ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ የተሰወረውን እናገራለሁ።”
ጳውሎስ መልስ ለመስጠት ተዘጋጅቶ ሳለ ጋልዮስ አይሁድን እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ የአይሁድ ወገኖች! በደል ወይም ከባድ ወንጀል ተፈጽሞባችሁ ቢሆን ኖሮ ክሳችሁን በትዕግሥት በሰማሁ ነበር፤