ኢየሱስም “ምን ትፈልጊያለሽ?” አላት። እርስዋም “በመንግሥትህ እነዚህ ሁለቱ ልጆቼ አንዱ በቀኝህ፥ አንዱ በግራህ እንዲቀመጡ አድርግልኝ!” አለችው።
ማቴዎስ 23:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በግብዣ ላይ የክብር ቦታን፥ በምኲራብም የመጀመሪያ መቀመጫን መያዝ ይወዳሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በግብዣ ቦታ የከበሬታ ስፍራ፣ በምኵራብም የመጀመሪያውን መቀመጫ መያዝ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በግብዣ ላይ የክብርን ስፍራ፥ በምኵራብም የክብርን ወንበር፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በግብዣም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ |
ኢየሱስም “ምን ትፈልጊያለሽ?” አላት። እርስዋም “በመንግሥትህ እነዚህ ሁለቱ ልጆቼ አንዱ በቀኝህ፥ አንዱ በግራህ እንዲቀመጡ አድርግልኝ!” አለችው።