ከሁሉም በኋላ ሴትዮዋ ሞተች።
በመጨረሻ ሴትዮዋ ራሷ ሞተች።
ከሁሉም በኋላ ሴቲቱ ሞተች።
እንዲሁ ሁለተኛውም፥ ሦስተኛውም እስከ ሰባተኛው ድረስ በየተራ አግብተዋት ሞቱ።
ታዲያ፥ ሰባቱም ስለ አገቡአት ሙታን በሚነሡበት ጊዜ ለየትኛው ሚስት ትሆናለች?”