ማቴዎስ 22:14 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀጥሎም ኢየሱስ “ስለዚህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸው፤ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸው” አለ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “የተጠሩት ብዙዎች፣ የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸውና።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።” መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና። |
ሐሰተኞች መሲሖችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ እነርሱ ቢቻላቸውስ የእግዚአብሔርን ምርጦች እንኳ ለማሳሳት ታላላቅ ተአምራትንና ድንቅ ነገሮችን ያሳያሉ።
እነርሱ በበጉ ላይ ጦርነት ይከፍታሉ፤ ነገር ግን በጉ የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነ ድል ይነሣቸዋል፤ ከእርሱ ጋር ያሉት የተጠሩ የተመረጡና የታመኑ ናቸው።”