ማቴዎስ 10:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በኪሳችሁ አትያዙ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም “በመቀነታችሁ ወርቅም ሆነ ብር ወይም መዳብ አትያዙ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ወርቅ ወይም ብር ወይም ነሐስ በመቀነታችሁ አትያዙ፥ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ወርቅ ወይም ብር ወይም ናስ በመቀነታችሁ፥ |
ከዚህ በኋላ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፦ “የገንዘብ ቦርሳ፥ ከረጢት፥ ጫማም ሳትይዙ በላክኋችሁ ጊዜ የጐደለባችሁ ነገር ነበርን?” አላቸው። እነርሱም “ምንም የጐደለብን ነገር አልነበረም” ሲሉ መለሱለት።