ማርቆስ 3:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በዙሪያውም ተቀምጠው የነበሩ ሰዎች፥ “እነሆ! እናትህና ወንድሞችህ በውጪ ቆመው ይፈልጉሃል” ብለው ነገሩት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በዙሪያው የተቀመጡ ብዙ ሰዎችም፣ “እነሆ፤ እናትህና ወንድሞችህ ውጭ ይፈልጉሃል” አሉት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና “እነሆ፥ እናትህ፥ ወንድሞችህና እኅቶችህ በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል፤” አሉት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና “እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል፤” አሉት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ብዙ ሰዎችም በዙሪያው ተቀምጠው ነበሩና፦ እነሆ፥ እናትህ ወንድሞችህም በውጭ ቆመው ይፈልጉሃል አሉት። |