La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ማርቆስ 1:12 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ኢየሱስን ወደ በረሓ ወሰደው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረ በዳ መራው፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

መንፈስ ቅዱስም ወዲያው ወደ በረሓ መራው፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው።

Ver Capítulo



ማርቆስ 1:12
2 Referencias Cruzadas