La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ሉቃስ 8:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ ወደ እርሱ መጡ፤ ነገር ግን ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ሊያገኙት አልቻሉም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚህ በኋላ የኢየሱስ እናትና ወንድሞቹ እርሱ ወዳለበት መጡ፤ እነርሱም ከሕዝቡ ብዛት የተነሣ ወደ እርሱ ሊቀርቡ አልቻሉም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እናቱና ወንድሞቹም ወደ እርሱ መጡ፤ ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ከእርሱ ጋር ለመገናኘት አልቻሉም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እና​ቱና ወን​ድ​ሞ​ቹም ወደ እርሱ መጡ፤ ነገር ግን ሕዝቡ ብዙ ነበ​ርና ሊያ​ገ​ኙት አል​ቻ​ሉም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እናቱና ወንድሞቹም ወደ እርሱ መጡ፥ ከሕዝቡም ብዛት የተነሣ ሊያገኙት አልተቻላቸውም።

Ver Capítulo



ሉቃስ 8:19
4 Referencias Cruzadas  

“ኢየሱስ አብዶአል” ሲባል በመስማታቸው ዘመዶቹ ሊይዙት ወደ እርሱ መጡ።


ስለዚህ “እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ በውጪ ቆመው ሊያዩህ ይፈልጋሉ፤” ብለው ሰዎች ነገሩት።