ይህን ብታደርጉ፥ በሰማይ ላለው አባታችሁ ልጆች ትሆናላችሁ። እርሱ ለክፉዎችና ለደጎች ፀሐዩን ያወጣል፤ እንዲሁም ለጻድቃንና ለግፈኞች ዝናቡን ያዘንባል።
ሉቃስ 18:6 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ቀጥሎም ጌታ ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “ግፈኛው ዳኛ የተናገረውን አስተውሉ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጌታም እንዲህ አለ፤ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጌታም አለ፦ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ጌታችንም እንዲህ አላቸው፥ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጌታም አለ፦ ዓመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። |
ይህን ብታደርጉ፥ በሰማይ ላለው አባታችሁ ልጆች ትሆናላችሁ። እርሱ ለክፉዎችና ለደጎች ፀሐዩን ያወጣል፤ እንዲሁም ለጻድቃንና ለግፈኞች ዝናቡን ያዘንባል።