ካወጡአቸውም በኋላ ከመላእክቱ አንዱ “ሕይወታችሁን አድኑ! ወደ ኋላ አትመልከቱ! በሸለቆው ውስጥ አትዘግዩ፤ እንዳትሞቱ ወደ ተራራው ሽሹ!” አላቸው።
ሉቃስ 17:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የሎጥን ሚስት አስታውሱ! አዲሱ መደበኛ ትርጒም የሎጥን ሚስት አስታውሱ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የሎጥን ሚስት አስታውሱአት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የሎጥን ሚስት ዐስቡአት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የሎጥን ሚስት አስቡአት። |
ካወጡአቸውም በኋላ ከመላእክቱ አንዱ “ሕይወታችሁን አድኑ! ወደ ኋላ አትመልከቱ! በሸለቆው ውስጥ አትዘግዩ፤ እንዳትሞቱ ወደ ተራራው ሽሹ!” አላቸው።