ሉቃስ 11:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም የዕለት እንጀራችንን በየቀኑ ስጠን! አዲሱ መደበኛ ትርጒም የዕለት እንጀራችንን በየዕለቱ ስጠን፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የዕለት ምግባችንን በየዕለቱ ስጠን። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዕለት እንጀራችንን ዕለት ዕለት ስጠን፤ |
በቤርያ ያሉት አይሁድ በተሰሎንቄ ካሉት ይልቅ ቅን አመለካከት ያላቸው ስለ ነበሩ ቃሉን በታላቅ ደስታ ተቀበሉ፤ የቃሉንም እውነተኛነት ለማረጋገጥ በየቀኑ ቅዱሳት መጻሕፍትን ይመረምሩ ነበር።