ኢያሱ 4:16 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “የቃል ኪዳኑን ታቦት የተሸከሙት ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዝ፤” አዲሱ መደበኛ ትርጒም “የምስክሩን ታቦት የተሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ ወንዝ እንዲወጡ እዘዛቸው።” መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “የምስክሩን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዝ።” የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) “የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ካህናት ከዮርዳኖስ እንዲወጡ እዘዛቸው።” |
በሰማይ ያለው የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስም ተከፈተ፤ የእርሱም የኪዳን ታቦት በቤተ መቅደሱ ውስጥ ታየ። መብረቅ፥ ድምፅ፥ ነጐድጓድ፥ የምድር መናወጥና ታላቅም በረዶ ሆነ።