La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 41:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በዚያ ሳለን በአንድ ሌሊት ሁለታችንም የተለያየ ሕልም አየን፤ የእያንዳንዳችንም ሕልም የተለያየ ትርጕም ነበረው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ሁለታችንም በአንዲት ሌሊት የተለያየ ሕልም አየን፤ የእያንዳንዳችንም ሕልም የየራሱ ትርጕም ነበረው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሁለታችንም በአንዲት ሌሊት የተለያየ ሕልም አየን፤ የእያንዳንዳችንም ሕልም የየራሱ ትርጒም ነበረው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኛም በአ​ን​ዲት ሌሊት ሕል​ምን አለ​ምን፤ እኔና እርሱ እያ​ን​ዳ​ን​ዳ​ችን እንደ ሕል​ማ​ችን ትር​ጓሜ አለ​ምን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እኛም በአንዲት ሌሊት ሕልምን አለምን እኔና እርሱ እያንዳንዳችን እንደ ሕልማችን ትርጓሜ አለምን።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 41:11
2 Referencias Cruzadas  

የቅዱሳን አማልክት መንፈስ ያለበት አንድ ሰው በመንግሥትህ አለ፤ ይህ ሰው በአባትህ ዘመነ መንግሥት እንደ አማልክት የሆነ ዕውቀት፥ ጥበብና ማስተዋል የሞላበት ሆኖ ተገኝቶአል፤ በዚህም ምክንያት አባትህ ንጉሥ ናቡከደነፆር የጠንቋዮች፥ የአስማተኞች፥ የጠቢባንና የኮከብ ቈጣሪዎች ሁሉ አለቃ አድርጎ ሾሞት ነበር።