La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 2:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእሱ ዘንድ እኛ የምንታየው እንደተናቀ ነገር ነው፤ ከርኩሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል፤ የትክክለኛ ሰው ፍጻሜው የባረከ ነው ብሎ ያምናል፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው በማለትም ይመካል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ርሱ ዘን​ድም የተ​ና​ቅን ሆነ​ናል፤ ከር​ኵ​ሰ​ትም እን​ደ​ሚ​ርቅ ከመ​ን​ገ​ዳ​ችን ይር​ቃል። የጻ​ድ​ቃ​ንን መጨ​ረሻ ያመ​ሰ​ግ​ናል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አባቱ እንደ ሆነ ይመ​ካል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 2:16
0 Referencias Cruzadas