La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የሚያቀርቡት የተሳሳተ ክርክርም ይህ ነው፥ ለራሳቸውም እንዲህ ይላሉ፦ ሕይወታችን አጭርና አሳዛኝ ናት፤ ፍጻሜያችን በደረሰ ጊዜ መዳኛ የለንም፤ ከሙታን ሀገር የተመለሰ ሰው አናውቅም።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የቀና ነገ​ርን ሳያ​ስቡ ራሳ​ቸው እን​ዲህ አሉ፥ ሕይ​ወ​ታ​ችን ጥቂት ነው፥ የሚ​ያ​ሳ​ዝ​ንም ነው-። ለሰ​ውም ሞት መድ​ኀ​ኒት የለ​ውም፥ ከመ​ቃ​ብ​ርም የተ​መ​ለሰ የታ​ወቀ የለ​ምና።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 2:1
0 Referencias Cruzadas