ከበሉና ከጠጡ በኋላ ወደ መኝታ ቤታቸው ለመሄድ ተነሡ፤ ወጣቱንም ወሰዱትና ወደ ተዘጋጀው መኝታ ቤት አስገቡት።
ተመግበውም በጨረሱ ጊዜ ጦብያን ወደ እርሷ አገቡት።