La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ወደ ኤቅባጥና ከተማ በገቡ ጊዜ ጦብያ “ወንድሜ አዛርያ በቀጥታ ወደ ወንድማችን ወደ ራጉኤል ቤት ውሰደኝ” አለው። እሱም ወደ ራጉኤል ቤት ወስደው፤ ራጉኤልም በግቢው አጥር በር አጠገብ ተቀምጦ አገኙት፤ እነርሱ አስቀድመው ሰላምታ አቀረቡለት። እርሱም “እንደምናችሁ ወንድሞቼ፥ እንኳን ደኀና መጣችሁ” አለና ወደ ቤቱ አስገባቸው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ራጉ​ኤ​ልም ቤት ደረሱ፤ ሣራም ተቀ​ብላ ደስ አሰ​ኘ​ቻ​ቸው፤ እን​ዲሁ እነ​ር​ሱም እር​ሷን ደስ አሰ​ኙ​አት፤ ወደ ቤትም አስ​ገ​ባ​ቻ​ቸው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 7:1
0 Referencias Cruzadas